SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ SBS Audio
-
- News
-
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
-
#61 Tackling a DIY project (Med)
Learn how to talk about doing do-it-yourself (DIY) projects.
-
Navigating the implicit right to protest in Australia - አውስትራሊያ ውስጥ ስውር የተቃውሞ መብትን ማሰስ
Every week, impassioned Australians take to the streets, raising their voices in protest on important issues. Protesting is not an offence, but protesters sometimes test the limits of the law with extreme and antisocial behaviour. The chance of running into trouble depends on where you’re protesting and how you behave. - በየሳምንቱ ስሜታቸው የገነፈለ አውስትራሊያውያን ጎዳናዎች ላይ ወጥተው ጠቃሚ የሆኑ ጉዳዮችን አንስተው ድምፆቻቸውን ያሰማሉ። ተቃውሞን ማሰማት ጥፋት አይደለም፤ ይሁንና አልፎ አልፎ ተቃዋሚዎች ፀረ ማኅበራዊና ፅንፈኛ በሆነ ሁኔታ የሕግን ወሰን ይጋፋሉ። እራስን ለችግር መዳረጉ እንደ ሥፍራውና እንደ አሳዩት ባሕሪይ ይወሰናል።
-
የአስትራዜኒካ ኮቪድ-19 ክትባት ከዓለም ገበያዎች እየተሰበሰበ ነው
የዘንድሮው የአውስትራሊያ በጀት የዋጋ ግሽበትን በማያባብስ መልኩ የተበጀተ መሆኑ ተመለከተ
-
የበዓለ ትንሣኤ አከባበር በአገረ አውስትራሊያ
ወ/ሮ ሰላማዊት ታደሰ (ከፐርዝ)፣ ዘውዴ ተስፋማሪያም (ከብሪስበን) እና አቶ ወንድወሰን ሽቱ (ከሜልበርን) እንደምን የፋሲካ በዓልን ከቤተሰብና ወዳጅ ዘመዶቻቸው ጋር እንዳሳለፉ ይናገራሉ። ለመላ የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን መልካም ምኞታቸውን ይገልጣሉ።
-
"የባና ርዕይ የኢትዮጵያን ሙዚቃ ለዓለም ገበያ ማቅረብና የኢትዮጵያን ባሕል በሉላዊ መድረክ ላይ እንዲያንፀባርቅ ማስቻል ነው" ድምፃዊትና ሥራ አስኪያጅ ብ
የባና ሙዚቃ አሳታሚ መሥራች፣ ድምፃዊትና ዋና ሥራ አስፈፃሚት ብሌን መኮንን፤ ስለ ባና አመሠራረትና ሚና ታስረዳለች፣ ድምፃዊ ዕብነ ሐኪም እንደምን ወደ ሙዚቃ ዓለም እንደዘለቀና ስለመጪ የሙዚቃ አልበሙ "ብራና" ይናገራል።
-
ኢትዮጵያ በሕዋ የአምስት ዓመት የቆይታ ዕድሜ የሚኖራት ሳተላይት ለማምጠቅ ጨረታ አጠናቀቀች
40 በመቶ ያህል ኢትዮጵያውያን አገልግሎቶችን ለማግኘት የሚያስችል አስፈላጊ ሰነድ የሌላቸው መሆኑ ተገለጠ