7Minutes DailyMeal 7Minutes DailyMeal
-
- Religion & Spirituality
Welcome to the Yavello Nataye Yatasa’s 7Minutes DailyMeal podcast, where you can listen to amazing teachings about Christian living.
-
016_መሠረታዊ የክርስትና ህይወት መሪሆዎች ክፍል 5: እንደ እግዚአብሔር ምርጦች በቅድስና እንኑር!
በቆላ. 3:1-17 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት:: የዚህ ክፍለ ጊዜ ትኩረት እንደ እግዚአብሔር ምርጦች ክርስትናችንን በቅድስና እንድንኖር ማሳሰብ ነው::
-
015_መሠረታዊ የክርስትና ህይወት መሪሆዎች ክፍል 4: አሮጌውን ሰው በማውለቅና አዲሱን ሰው በመልበስ ክርስትናችንን እንኑር!
በቆላ. 3:1-17 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት:: የዚህ ክፍለ ጊዜ ትኩረት አሮጌውን ሰው በማውለቅና አዲሱን ሰው በመልበስ ክርስትናችንን እንድንኖር ማሳሰብ ነው::
-
014_መሠረታዊ የክርስትና ህይወት መሪሆዎች ክፍል 3: ምድራዊ ብልቶቻችንን በመግደል ክርስትናችንን እንኑር!
በቆላ. 3:1-17 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት:: የዚህ ክፍለ ጊዜ ትኩረት ምድራዊ ብልቶች የተሰኙትን ሥጋዊ ምኞቶቻችንን በመግደል ክርስትናችንን እንድንኖር ማሳሰብ ነው::
-
013_መሠረታዊ የክርስትና ህይወት መሪሆዎች ክፍል 2: በላይ ያለውን በማሰብ ክርስትናችንን እንኑር!
በቆላ. 3:1-17 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት:: የዚህ ክፍለ ጊዜ ትኩረት በላይ ያለውን በማሰብና በመሻት እንድንኖር ማሳሰብ ነው::
-
012_መሠረታዊ የክርስትና ህይወት መርሆዎች ክፍል 1: መግቢያ
በ1ኛ ቆሮ. 15:3-8 ባለው ክፍል ላይ የቀረበ የክርስትናን ሃይማኖት መሠረት የሚተነትን በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት:: ይህ ትምህርት ለመጀመሪያ ጊዜ የቀረበው በHoly Sprit Media የኢንተርኔት ራድዮ ላይ ነው::
-