Netsa Podcast / ነፃ ፖድካስት NetsaNardos
-
- Comedy
ይህ ፖድካስት የተለያዩ ሃሳቦችን በነፃነት የምንመረምርበት መንፈሳዊ እይታዎችን፣ ሳይንሳዊ እና ሃይማኖታዊ እንዲሁም ሰብአዊ ጉዳዪችን የምንዳስስበት እና በጥልቀት ለማሰብ የምንሞክርበት ነው።
ትወዱታላችሁ ብለን እንገምታለን
-
ማን እየላካቸው ነው?
ሰላም የተከበራችሁ አድማጮቼ።እንዴት ናችሁ?
በማቀርባቸው ሃሳቦች ዙሪያ የሚፈጠርባችሁን ሃሳብ አስተያየት ትገልፁልኛላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። -
ፍቅር ምንድነው?
የሙከራ ስርጭቱ እንደቀጠለ ነው። ዛሬ ደሞ ፍቅርን ለመመርመር እንሞክራለን። ፍቅር አላቂ ነው ወይስ ቀጣይ? ስሜት ነው ወይስ ሃሳብ እያልን በስፋት ልናስብም እንችላለን። ፍቅርን ወደኋላ መለስ ብለን በትዝታዎቻችን ውስጥ ለመፈለግም ሙከራ እናደርጋለን። መሞከራችንን አናቆምም። ዘና እንደምትሉ ተስፋ እናደርጋለን።
-
ነፃ ፖድካስት እነሆ በነፃ ተጀመረ
የነፃ መድረክ ነፃ ሃሳቦችን በነፃነት የምንመረምርበት እና የምንማማርበት ነው ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። በጥሞና እንድትከታተሉኝ ስል በትህትና አልጠይቅም። አለመከታተልም መከታተልም መብታችሁ ነውና። ይህ የነፃ እና ነፃ ሃሳቦች መንደር ነው።
Top Podcasts In Comedy
Rachel Uncensored
Rachel Ballinger
CockTales: Dirty Discussions
Kiki Said So & Medinah Monroe
Cuéntale Al Podcast
Óyete Esto
Alan Carr's 'Life's a Beach'
Keep It Light Media / Travesty Media
Comedy Bang Bang: The Podcast
Earwolf and Scott Aukerman
The Daily Show: Ears Edition
Comedy Central & iHeartPodcasts