12 min

አበራ ለማ፤ ከመምህርነት ወደ ጋዜጠኛነትና ደራሲነ‪ት‬ SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

    • Daily News

ከኢትዮጵያ አንጋፋና ስመ ገነን ጋዜጠኞችና ደራሲዎች ውስጥ ቀዳሚ ተጠቃሽ ከሆኑቱ ውስጥ አበራ ለማ አንዱ ነው። በማስታወቂያ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ራዲዮና አዲስ ዘመን ጋዜጣ፣ በግሉ ፕሬስ በአዕምሮ ጋዜጣ የጋዜጠኛነት ድርሻውን አበርክቷል። በድርሰት በረከቶቹም ሰሞነኛውን "የዓለማችን ምስጢራት" መፅሐፉን አክሎ ከ20 በላይ መፅሐፍትን ለተደራሲያን እነሆኝ ብሏል።

More by SBS

SBS Arabic24 - أس بي أس عربي۲٤
SBS
SBS French - SBS en français
SBS
SBS Turkish - SBS Türkçe
SBS
Slow Italian, Fast Learning - Slow Italian, Fast Learning
SBS
Australia, let’s talk money - لنحكِ عن المال
SBS
SBS German - SBS Deutsch
SBS