3 min

ለቃና ዘገሊላው ተአምራትህ ሰላም እላለሁ ‪!‬ Nicodemus

    • Spirituality

በሰማይ ሳትታጣ በምድር የተገኘኸው ፣ ሁሉን ቻይነትህን ሥጋዌህ ያልሻረው ፣ 

ተዋሕዶህ እንደ ቃና ውኃ መለወጥ የሌለው ፤ ምድሩን እንዳልጠላ የምድር ነዋሪ ሆነህ ፣ ሰውነትን 

እንዳልመረር ሰው ሁነህ መጥተህ የረዳኸኝ ፣ ደስታው ቶሎ ኀዘን ሲሆንብኝ ከጉድ ያወጣኸኝ የቃና 

ዘገሊላ እድምተኛ ኢየሱስ ሆይ ሰላም እልሃለሁ !! 