57 episodes

To address, whenever possible, other issues affecting human life such as health care, economic development, human rights, environment, socio-economic aspects and women’s issues.

በአምባገነን መንግስት ስር የሚሠቃዩ ግለሰቦች ፤ አብዛኛውን ጊዜ ፤ የምግብ ዋስትና እና የንጹህ የመጠጥ ውሃ እጥረት ይከሰታል ። የመሠረታዊ ትምህርት ተደራሽነት አለመኖር፤ በከፍተኛ ድህነት ውስጥ መኖር ፤ ጦርነት እና የእርስ በርስ ግጭትን መጋፈጥ፤ ስደተኛ መሆን፤ የመናገር ነፃነት እና የመምረጥ መብቶች አለመኖር፤ በእስራት መሰቃየት፤ ሞት እና የማያቋርጥ ማስፈራሪያ ይደርስባቸዋል።

TBF THE BITEW FOUNDATION

    • Arts

    የአማራው ካንሰር ብአዴን እንዴት ይነቀል?

    የአማራው ካንሰር ብአዴን እንዴት ይነቀል?

    አስፈላጊ ውይይት ነው፡፡ ለአማራ ሕዝብ ሲዖል የሆነው ብአዴን እንዴት ይነቀል? ለሆዳቸዉ ብለዉ የራሣቸዉን ሕዝብ የሚያስጨርሱ የብአዴን ተከፋይ ካድሬዎች እና ባንዳዎችን እንዴት እንቀበራቸው?

    ---

    Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message

    • 1 hr 10 min
    ብአዴን ፤ የአማራ ካንሰር

    ብአዴን ፤ የአማራ ካንሰር

    ጠቃሚ ውይይት ነው፡፡ አማራ ነኝ የሚል ይህንን ውይይት ሊሰማው እና ሼር ሊያደርገው ይገባል። ያለምንም ጥርጥር የአማራ ህዝብ ዋና ጠላት ካንስሩ ብአዴን ነው፡፡ የአማራ ህዝብ ከሁሉ በፊት ታግሎ መቅበር ያለበት ይህን ትርፍ አንጀት፤ ብአዴንን ነው።  ካንስሩን ብአዴንን ከአማራ ህዝብ ጫንቃ ላይ  አውርዶ የቀበረው ቀን ፤  የአማራን ህዝብ ነጻነቱን ያውጃል።

    ---

    Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message

    • 1 hr 18 min
    የአማራው ትግል ምን አለው? ምንስ ይጎድለዋል? ክፍል 2 ውይይት ፤ የፕ/ር ሃብታሙ ተገኝ እና የአቶ አቻምየለህ ታምሩ ምላሽ

    የአማራው ትግል ምን አለው? ምንስ ይጎድለዋል? ክፍል 2 ውይይት ፤ የፕ/ር ሃብታሙ ተገኝ እና የአቶ አቻምየለህ ታምሩ ምላሽ

    “በአማራው ንቅናቄና ለህልውና በሚያደርገው ትግል አዲሱ ትውልድ ሊጠይቃቸው ስለሚገቡ ጥያቄዎችና በመልሱም የንቅናቄው ርዕዮት፣ ዓላማ፣ አደረጃጀትና አመራር መጥራት እንዳለበት በማመልከት አቶ አቻምየለህ ታምሩ እና ፕሮፌሰር ሀብታሙ ተገኘ የሰነዘሩትን ሀሳብ ካስከተለው ምላሽ ጋር አገናዝበው ያብራራሉ።” በማገር ሚዲያ ላይ የተደረገ ውይይት።

    ---

    Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message

    • 1 hr 13 min
    የአማራው ትግል ምን አለው? ምንስ ይጎድለዋል? ክፍል 1 ውይይት

    የአማራው ትግል ምን አለው? ምንስ ይጎድለዋል? ክፍል 1 ውይይት

    “በአማራው ንቅናቄና ለህልውና በሚያደርገው ትግል አዲሱ ትውልድ ሊጠይቃቸው ስለሚገቡ ጥያቄዎችና በመልሱም የንቅናቄው ርዕዮት፣ ዓላማ፣ አደረጃጀትና አመራር መጥራት እንዳለበት በማመልከት አቶ አቻምየለህ ታምሩ እና ፕሮፌሰር ሀብታሙ ተገኘ የሰነዘሩትን ሀሳብ ካስከተለው ምላሽ ጋር አገናዝበው ያብራራሉ።” በማገር ሚዲያ ላይ የተደረገ ክፍል 2 ውይይት።

    ---

    Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message

    • 1 hr 12 min
    በመርህ የጸና የህልውና ትግል በሚል ርእስ በራስ ሚዲያ የቀረበ ሰፊ ውይይት

    በመርህ የጸና የህልውና ትግል በሚል ርእስ በራስ ሚዲያ የቀረበ ሰፊ ውይይት

    የገዢው ፓርቲ የማዘናጊያ አጀንዳዎች ምንድ ናቸው? ይህንን ከውይይቱ ይስሙ

    ---

    Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message

    • 1 hr 31 min
    ''የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ እና የጥምቀት ልጆች አንድነት''

    ''የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ እና የጥምቀት ልጆች አንድነት''

    ''የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ እና የጥምቀት ልጆች አንድነት'' Thursday Jan 26, 2023፣ በ Ethio 360 Special Program ላይ የተደረገ ታሪካዊ ውይይት ነው ። ይህንን ውይይት ሙሉውን በApple, Amazon, Google, iHeartradio, Pocket Casts, RadioPublic እና Spotify ያድምጡ።

    ---

    Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message

    • 2 hrs 49 min

Top Podcasts In Arts

Glad We Had This Chat with Caroline Hirons
Wall to Wall Media
Espions, une histoire vraie
France Inter
No Gorge with Violet Chachki and Gottmik
No Gorge
Winzer talk | Der Wein-Podcast
Daniel Bayer
Ctrl Alt Delete
Emma Gannon
First Draft: A Dialogue on Writing
Mitzi Rapkin