![](/assets/artwork/1x1-42817eea7ade52607a760cbee00d1495.gif)
8 min

342 || ኮንሶ ዜና || የኮንሶ ዜና ሚድያ ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News || Konso News Weekly News Digest Konso News
-
- News
የዕለተ ዓርብ ሐምሌ 21 ቀን 2015 ዓ.ም. ሳምንታዊ አንኳር ዜናዎች፡
1) በኮንሶ ዞን የምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች የዚህ አመት የዕቅድ አፈጻጸሞችና የመጪውን አመት ዕቅዶች ግምገማ ማካሄዳቸው ተገለጸ
2) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድና የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቪላድሚር ፑቲን የአቶሚክ ኢነርጂ ትብብር ፍኖተ ካርታ እንደሚፈራረሙ ገለጹ
3) ሦስት ሺህ ተሽከርካሪዎችን ጭና በመጓዝ ላይ የነበረች መርከብ መቃጠሏ ተገለጸ