SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ SBS Audio
-
- Nieuws
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
-
የአላማጣ የሰላም ጥሪ ችላ ሊባል እንደማይገባ የከተማይቱ አስተዳደር ኃላፊ አሳሰቡ
ዩናይትድ ስቴትስ የእሥራኤል - ጋዛ ጦርነትን አስመልክቶ የሃማስን ተኩስ አቁምና ታጋቾችን የመልቀቅ ስምምነት ምላሽ እያጤነች መሆኗን ገለጠች
-
ኢትዮጵያ የብር መግዛት አቅምን ካዳከመች የዋጋ ንረቱ እንደሚባባስ የዓለም የምግብ ፕሮግራም አሳሰበ
የኢትዮጵያ ጠቅላላ የሕዝብ ቁጥር 129.7 ሚሊየን መድረሱና በ28 ዓመታት ውስጥም በእጥፍ እንደሚያድግ ተገለጠ
-
ዶ/ር ዕፀገነት አሰፋ፤ ከመሃል ሜዳ እስከ ሀገረ አሜሪካ
ዶ/ር ዕፀገነት አሰፋ፤ በፍሬድ ማየር - ዋሽንግተን ዩኒቨርሲቲ የፋርማሲ ባለሙያ ናቸው። ከመሀል ሜዳ ተነስተው ሀገረ አሜሪካ የዘለቁት የከፍተኛ ትምህርት ጥማታቸው ለማርካትና በላቀ ክህሎት ተጠብበው ሙያዊ አስተዋፅዖ ለማበርከት ተልመው ነው።
-
የቀድሞው የኢዜማ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ ከእሥር ተለቀቁ
ኮልስ በቪክቶሪያ የኤቪያን ኢንፍሉዌንዛ መከሰትን ተከትሎ ከምዕራብ አውስትራሊያ በስተቀር የዕንቁላል ሽያጭ ገደብ ጣለ
-
"በኢትዮጵያዊነቴ ኮርቻለሁ፤በሕይወት እያለሁ ይህን ክብር በማየቴ አመሰግናለሁ"ለማ ክብረት "በዝግጅቱ ኢትዮጵያዊነትን አይቼበታለሁ"የሺሐረግ ግርማ
ከአምስት ዓለም አቀፍ ፍፁም ቅጣት ምቶች አራቱን በማዳን የግብ ጠባቂ ሬኮርድ ያስመዘገበውና በአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ኢትዮጵያ ሞሪሽየስን ለማሸነፍ እንድትበቃ ላስቻለው አንጋፋና ዝነኛው ለማ ክብረት ቅዳሜ ሰኔ 1 ቀን 2016 በሜልበርን - አውስትራሊያ የተካሔደው የዕውቅናና ምስጋና ምሽት ዝግጅት ተጠናቅቋል። ስኬቱም በኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ዘንድ የ"ይበልና ይቀጥል" ስሜትን አሳድሯል።
-
13 ሚሊየን የሚጠጉ ኢትዮጵያውያን አስቸኳይ የግብርና ግብዓት እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ተነገረ
ኢትዮጵያ ውስጥ በ10 ወራት ውስጥ ከመነጨው የኤሌክትሪክ ኃይል፤ 16 በመቶ የሚሆነው ከታላቁ ሕዳሴ ግድብ የተገኘ መሆኑ ተገለጠ