ዜና መጽሔት

የጥቅምት 28 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

የዜና መፅሔት ዝግጅታችን በትግራይ ክልልና ባካባቢዉ ያንዣበበዉ ሥጋት፣ የትግራይ ሙሕራንና ባለሙያዎች ማሕበር የሰላም ጥሪ፣ የሱዳን የርስበርስ ጦርነትና የርዕሠ ከተማ ካርቱም መደብደብን ያስተነትናል።