ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia

Connect for Culture Africa
ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia

የሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ ፖድካስት በባህል እንዲሁም በኢትዮጵያ በሚገኙ የባህላዊ እና የፈጠራ ኢንዱስትሪ (CCIs) ላይ ያተኮረ ተከታታይ ክፍሎች ያሉት ጥልቅ ውይይት የሚካሄድበት ፖድካስት ነው፡፡ ሃሳብን በሚኮረኩቱ የተለያዩ ክፍሎች ባለሞያዎችን እንዲሁም ባለድርሻ አካላት ከህዝብ/መንግስት ድጋፍ አንስቶ እስከ ስራ ፈጠራ፣ ሰላም ግንባታና እና ዲሞክራሲ ባህል በኅብረተሰብ ውስጥ ያለውን ሚና ይዳስሳል፡፡ በተሾመ ወንድሙ የሚዘጋጀው ይህ ፖድካስት ለቅስቀሳ እንዲሁም ወጣቶችን ለማብቃት መሳሪያ ሆኖ ያገለግላል፡፡ ሁሉም ክፍሎች በአማርኛ የሚቀርቡ ሲሆን የእንግሊዝኛ የግርጌ መግለጫ ይኖራቸዋል፡፡ የበለጠ ለማወቅ የሚከተለውን ድረ-ገጽ ይጎብኙ https://cfcafrica.org The CfCA Ethiopia Podcast is a series of powerful conversations around culture and the cultural and creative industries (CCIs) in Ethiopia. Through thought-provoking episodes, we engage with experts and stakeholders to explore the value of culture in society—from public funding and job creation to peacebuilding and democracy. Hosted by Teshome Wondimu, the podcast also serves as a tool for advocacy and youth empowerment. All episodes are in Amharic with English subtitles. Tune in and explore more at https://cfcafrica.org

Avsnitt

  1. Culture as a Catalyst for Peace, Rights, and Democracy

    27 JUNI

    Culture as a Catalyst for Peace, Rights, and Democracy

    ክፍል 3፡ የባህል ሚና ለሰላም, ሰብዓዊ መብት እና ዲሞክራሲ ግንባታ በዚህ ክፍል የባህል ተመራማሪ ከሆኑ ዶ/ር ጥላሁን በጅቷል ጋር ኪነ-ጥበብ፣ባህል እና ፈጠራ በሰላም ግንባታ፣ሕብረተሰብ ላይ ተሃድሶ በመፍጠር እንዲሁም በብሔራዊ ኢትዮጵያዊ ማንነት ላይ ምን አይነት ሚና እንደሚጫወቱ እንዳስሳለን፡፡ ከባህላዊ ትሩፋቶች እስከ ዘመናዊ ኪነ-ጥበብ ድረስ ያሉትን ሁኔታዎች እንዲሁም በባህል፣በግጭት መፍታት እና በሰብዓዊ መብት መካከል ያሉትን ጥልቅ ትስስሮች ዶ/ር ጥላሁን ይተነትናሉ፡፡ በተጨማሪም የበርካታ አመታት ጥናት ላይ ተመርኩዘው ዶ/ር ጥላሁን የሚከተሉት ላይ ምልከታቸውን ያጋራሉ፡፡ ·         ከበፊት የተወረሱ፣ጎልተው የሚታዩ እንዲሁም ብቅ ብቅ እያሉ የሚገኙ አዳዲስ ባህሎች ሚና ·         ባህል በምን መልኩ የማኅበራዊ ስምምነትን ያዳብራል ·         የኢትዮጵያን የፈጠራ ዘርፍ ምን ተግዳሮቶች ተጋርጠውበታል ·         ኪነ-ጥበብ ለምን የፖሊሲ ድጋፍ እና የኢኮኖሚ ኢንቨስትመንት ያስፈልገዋል ይመልከቱ እንዲሁም አስተያየትዎን ያስፍሩ! ሰብስክራይብ ያድርጉ፤ አዳዲስ ክፍሎች ሲወጡ እንዲደርስዎም የደወል ምልክቱን ይጫኑ! ለበለጠ መረጃ ድረ-ገጻችንን https://cfcafrica.org ይጎብኙ፡፡  In this powerful episode, we sit down with Dr. Tilahun Bejitual—a cultural researcher—to explore how art, culture, and creativity can play a transformative role in peace building, social healing, and national identity in Ethiopia. Drawing from years of research and fieldwork, he shares insight on:  • The role of residual, dominant, and emerging cultures • How culture can foster social harmony • The challenges facing Ethiopia’s creative sector • Why the arts need policy support and economic investment Watch, comment, and share your thoughts below. Don’t forget to subscribe and hit the notification bell to stay updated. Discover more at https://cfcafrica.org. #CfCAEthiopia #1PercentForCulture #SustainablePublicFunding

    55 min
  2. Culture as a Driver for Job Creation

    6 JUNI

    Culture as a Driver for Job Creation

    ባህል እና የባህል እና ፈጠራ ኢንዱስትሪው ላይ ለካበተ እና ጥልቅ ውይይት መድረክ በሆነው የሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ ፖድካስት 3ኛ ክፍል ባህል ለስራ እድል ፈጠራ ያለው ሚና የሚል ውይይት ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡ በተሾመ ወንድሙ ተዘጋጅቶ የሚቀርበው እና የእንግሊዝኛ የግርጌ መግለጫ ያለው ይህ ክፍል በባህል እና በስራ ቅጥር መካከል ያለውን ወሳኝ ሚና ይዳስሳል፡፡የባህል ትሩፋት የዘላቂ ስራ እና የኢኮኖሚ እድገት ምንጭ ሊሆን ይችላል? በውይይቱ የሚዳሰስ ጉዳይ ነው፡፡ ውይይቱ የኢትዮጵያን ባህል፣አፈ-ታሪክ እንዲሁም ሕብረተሰብ በማጥናት የአራት አስርት አመታት ልምድ ያላቸው ዶ/ር ባይለየኝ ጣሰው እንግዳ በመሆን የቀረቡበት ሲሆን ከተሾመ ወንድሙ ጋር በመሆን የኢትዮጵያ የባህል እሴቶች የስራ ፈጠራን፣አገር በቀል ኢኮኖሚን ለማነሳሳት እንዲሁም ማኅበረሰቦችን ለማብቃት ያላቸውን አቅም ይፈትሻሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ ድረ-ገጻችንን https://cfcafrica.org ይጎብኙ፡፡ Culture as a Driver for Job Creation is the third episode in the CfCA Ethiopia Podcast series-a platform for rich and reflective conversations on culture and the cultural and creative industries (CCIs). Hosted by Teshome Wondimu and subtitled in English, this episode explores the vital link between culture and employment in Ethiopia. Can cultural heritage become a source of sustainable jobs and economic development? Joining the discussion is Dr. Bayleyegn Tasew, a renowned cultural anthropologist with nearly four decades of experience studying Ethiopian culture, folklore, and society. Together, they unpack the potential of Ethiopia’s cultural assets to drive job creation, stimulate local economies, and empower communities. Discover more at https://cfcafrica.org.

    59 min
  3. Public Funding for the Culture and Creative Sector in Ethiopia

    16 MAJ

    Public Funding for the Culture and Creative Sector in Ethiopia

    የሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ ፖድካስት ሁለተኛው ክፍል  ‘የመንግስት ድጋፍ ለባህል’ የሚል ሲሆን- በባህል እና የባህል እና ፈጠራ ኢንዱስትሪ ላይ የካበቱ እና ጥልቀት ያላቸው ውይይቶች የሚካሄዱበት መድረክ ነው፡፡ በተሾመ ወንድሙ ተዘጋጅቶ ከእንግሊዝኛ የግርጌ መግለጫ ጋር የሚቀርበው ይህ ክፍል በኢትዮጵያ እንዲሁም ከዛም ባሻገር ኪነ-ጥበብን ለመደገፍ የመንግስት ድጋፍ እንዴት እንደሚመደብ ይዳስሳል፡፡በባህል ላይ የመንግስት ኢንቨስትመንት ምን ይመስላል? ተስፋ ሰጪ የሆኑ አዳዲስ ክንውንኖች ምንድን ናቸው፤ክፍተቶችስ ያሉት እምን ጋ ነው? የሚሉትን ጥያቄዎች ይመለከታል፡፡ ይህንን ውይይት የሚቀላቀሉት ዶ/ር ይስማ ጽጌ ሲሆኑ ጥናታዊ ምርምር ስራዎችን የሚሰሩት ዶ/ር ይስማ በቅርብ ጊዜ የሰሩት ጥናት በባህል ዘርፉ ላይ የመንግስት የገንዘብ ድጋፍ ምን ይመስላል የሚለው ላይ የብርሃን ጮራን የሚፈነጥቅ ነው፡፡ አቶ ተሾመ እና ዶ/ር ይስማ በጋራ የዚህን ጥናት መረጃ በጥልቀት ይመለከታሉ፣ዘላቂ የገንዘብ ድጋፍ እንዳይኖር የሚያደርጉ እንቅፋቶች እንዲሁም የለውጥ መንገዶችም ላይ ይወያያሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ https://cfcafrica.org   Public Funding for Culture is the second episode in the CfCA Ethiopia Podcast series—a platform for rich and reflective conversations on culture and the cultural and creative industries (CCIs). Hosted by Teshome Wondimu and subtitled in English, this episode explores how public funds are allocated to support the arts in Ethiopia and beyond. What does government investment in culture look like? What are the promising developments—and where do the gaps remain? Joining the conversation is Dr. Yisma Tsige, a researcher whose recent work shines a light on public financing within the cultural sector. Together, they delve into the data, discuss the barriers to sustainable funding, and highlight pathways for progress. Tune in and explore more at https://cfcafrica.org

    56 min
  4. Defining Culture and Its Importance - Firehiwot Bayu (PhD)

    25 APR.

    Defining Culture and Its Importance - Firehiwot Bayu (PhD)

    የባህል ምንነት እና ፋይዳው የሚለው የመጀመሪያ ክፍል የፖድካስት ዝግጅት የሲኤፍሲኤ ፖድካስት ተከታታይ ክፍሎችን መክፈቻ ዝግጅት ሲሆን ይህ ፖድካስት በባህል እና በባህላዊ እና ፈጠራ ኢንዱስትሪው ላይ ላተኮሩ የካበቱ እንዲሁም ጥልቅ ምልከታን የያዙ ውይይቶች የሚንጸባረቁበት መድረክ ነው፡፡ በዚህ በተሾመ ወንድሙ አቅራቢነት በሚቀርበው እና የእንግሊዝኛ የግርጌ መግለጫ ባለው የመክፈቻ ክፍል ‘ባህል ምንድነው? ፋይዳውስ?ኅብረሰተብን በመቅረጽ ረገድ ምን ሚና ይጫወታል? እና በባህል ጥላ ስር የሚገኙት ዘርፎች ምንድናቸው?’ የሚሉ መሰረታዊ ጥያቄዎችን በማንሳት መድረኩን እንከፍታለን፡፡ ዶ/ር ፍሬሕይወት ባዩ በምልከታቸው ባህል በእለት ተእለት ሕይወታችን እንዲሁም በማኅበረሰብ ላይ ያለውን ትርጉም እና አንድምታ በዝርዝር እንድመለከት በማድረግ ለውይይቱ ጥልቀት እና ትርጉም ይሰጡልናል፡፡ የበለጠ ለማወቅ የሚከተለውን ድረ-ገጽ ይጎብኙ https://cfcafrica.org   Defining Culture and Its Importance launches the CfCA Ethiopia Podcast series—a platform for rich and reflective conversations on culture and the cultural and creative industries (CCIs). In this opening episode, hosted by Teshome Wondimu, subtitled in English, we set the stage with fundamental questions: What is culture? Why does it matter? What role does it play in shaping society? and What domains fall under the umbrella of culture? Bringing depth and nuance to the conversation is Dr. Firehiwot Bayu, whose insights help us unpack the meaning and impact of culture in our everyday lives and communities. Tune in and explore more at https://cfcafrica.org

    55 min

Om

የሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ ፖድካስት በባህል እንዲሁም በኢትዮጵያ በሚገኙ የባህላዊ እና የፈጠራ ኢንዱስትሪ (CCIs) ላይ ያተኮረ ተከታታይ ክፍሎች ያሉት ጥልቅ ውይይት የሚካሄድበት ፖድካስት ነው፡፡ ሃሳብን በሚኮረኩቱ የተለያዩ ክፍሎች ባለሞያዎችን እንዲሁም ባለድርሻ አካላት ከህዝብ/መንግስት ድጋፍ አንስቶ እስከ ስራ ፈጠራ፣ ሰላም ግንባታና እና ዲሞክራሲ ባህል በኅብረተሰብ ውስጥ ያለውን ሚና ይዳስሳል፡፡ በተሾመ ወንድሙ የሚዘጋጀው ይህ ፖድካስት ለቅስቀሳ እንዲሁም ወጣቶችን ለማብቃት መሳሪያ ሆኖ ያገለግላል፡፡ ሁሉም ክፍሎች በአማርኛ የሚቀርቡ ሲሆን የእንግሊዝኛ የግርጌ መግለጫ ይኖራቸዋል፡፡ የበለጠ ለማወቅ የሚከተለውን ድረ-ገጽ ይጎብኙ https://cfcafrica.org The CfCA Ethiopia Podcast is a series of powerful conversations around culture and the cultural and creative industries (CCIs) in Ethiopia. Through thought-provoking episodes, we engage with experts and stakeholders to explore the value of culture in society—from public funding and job creation to peacebuilding and democracy. Hosted by Teshome Wondimu, the podcast also serves as a tool for advocacy and youth empowerment. All episodes are in Amharic with English subtitles. Tune in and explore more at https://cfcafrica.org

Logga in för att lyssna på vuxet innehåll.

Följ programmet

Logga in eller registrera dig för att följa program, spara avsnitt och få de senaste uppdateringarna.

Välj land eller region

Afrika, Mellanöstern och Indien

Stillahavsområdet

Europa

Latinamerika och Karibien

USA och Kanada