9 min

የኤልያስ ዋንጫ፤ "ኤልያስ አገራችን ካፈራቻቸው የእግር ኳስ ተጫዋቾች በጣም ለየት ያለ ተጫዋች ነው" አቤል አስመላ‪ሽ‬ SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

    • Noticias diarias

በአዘጋጅና ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ "የኤልያስ ዋንጫ" በሚል ስያሜ የቀድሞውን የመብራት ኃይልና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝነኛ እግር ኳስ ተጫዋች ኤልያስ ጁሐርን ግለ ታሪክ የዘገበ ፊልም እሑድ ሚያዝያ 6 ከቀትር በኋላ በሜልበርን ከተማ ለሕዝብ ዕይታ ቀርቧል። ዝነኛ የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንና ክለብ ተጫዋቾች በሥፍራው ተገኝተው አድናቆታቸውን ገልጠዋል።

Más de SBS

SBS Italian - SBS in Italiano
SBS
SBS French - SBS en français
SBS
SBS Easy French
SBS
SBS Greek - SBS Ελληνικά
SBS
SBS Arabic24 - أس بي أس عربي۲٤
SBS
SBS Korean - SBS 한국어 프로그램
SBS