34分

የሲዳማ ክልል ካድሬዎች እና ተከፋይ የብልጽግና የፌስ ቡክ አርበኞች በዳይስፖራ ስም፤ ያለ ዳይስፖራ ተሳትፎ፤ በታክስ ከፋዩ የሲዳማ ክልል ነዋሪዎች ወጪ ‪መ‬ Gudumale Podcast

    • TV番組レビュー

የሲዳማ ክልል ካድሬዎች እና ተከፋይ የብልጽግና የፌስ ቡክ አርበኞች በዳይስፖራ ስም፤ ያለ ዳይስፖራ ተሳትፎ፤ በታክስ ከፋዩ የሲዳማ ክልል ነዋሪዎች ወጪ መሰብሰባቸው ብቻ ሳይሆን፤ ያ ሁሉ ካድሬ ከህዝብ የተሰጠውን የስራ ሃላፊነት ትተው ከሃይሌ ሪዞርት ከተሞ መዋሉን ምን ይሉታል? ያ ሁሉ ካድሬ ሆዱን ከሃይሌ ሪዞርት ለመሙላት ካልሆነ በስተቀር፤ ከክልሉ መንግስት አንድ ተወካይ ይበቃ ነበር!!