Gudumale Podcast Nomonanoto ኖሞናኖቶ
-
- テレビ番組/映画
በወቅታዊ የሲዳማ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚቀርብ ዝግጅት ነው።
-
የሲዳማ ተወካይዎች ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ምን አወሩ?
የሲዳማ ክልል ተወካዮች ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር በነበራቸው ህዝባዊ ውይይቶች ላይ ክልሉን በተመለከተ ያነሷቸውን ጥያቄዎችን እና ሀሳቦችን በተመለከተ የሚደረግ ውይይት።
በቀጣይ ሳምንት መጨረሻ፤ ከዚሁ ፖድካስት ላይ ይጠብቁን!! -
የሲዳማ ክልል ካድሬዎች እና ተከፋይ የብልጽግና የፌስ ቡክ አርበኞች በዳይስፖራ ስም፤ ያለ ዳይስፖራ ተሳትፎ፤ በታክስ ከፋዩ የሲዳማ ክልል ነዋሪዎች ወጪ መ
የሲዳማ ክልል ካድሬዎች እና ተከፋይ የብልጽግና የፌስ ቡክ አርበኞች በዳይስፖራ ስም፤ ያለ ዳይስፖራ ተሳትፎ፤ በታክስ ከፋዩ የሲዳማ ክልል ነዋሪዎች ወጪ መሰብሰባቸው ብቻ ሳይሆን፤ ያ ሁሉ ካድሬ ከህዝብ የተሰጠውን የስራ ሃላፊነት ትተው ከሃይሌ ሪዞርት ከተሞ መዋሉን ምን ይሉታል? ያ ሁሉ ካድሬ ሆዱን ከሃይሌ ሪዞርት ለመሙላት ካልሆነ በስተቀር፤ ከክልሉ መንግስት አንድ ተወካይ ይበቃ ነበር!!
-
የውሃ ሽታ የሆነው የሲዳማ ክልል ለውጥ እና በክልሉ ያለው የዘፈቀደ እስራት።
በዚህ ክፍለ ጊዜ በሲዳማ ክልል ያለው የመልካም አስተዳደር ችግር እና በክልሉ የውሃ ሽታ የሆነው አገር አቀፍ ለውጥን የተመለከተ ዝግጅት።
-
የሲዳማ ክልል የእለቱ ዋና ዋና ወሬዎች፤ ክልሉ ብሎም የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር የዳይስፖራን ኢንቨስትመንት በአግባቡ ለማስተናገድ ማድረግ ባለባቸው ነጥቦ
የሲዳማ ክልል የእለቱ ዋና ዋና ወሬዎች፤ ክልሉ ብሎም የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር የዳይስፖራን ኢንቨስትመንት በአግባቡ ለማስተናገድ ማድረግ ባለባቸው ነጥቦች ላይ የቀረበ ዘገባ።
-
የሲዳማ ልዩ ሃይል ምረቃ እና በይርጋለም ኢንዱስትሪ ፓርክ ያለው እንቅስቃሴ
በዚህ ክፍለ ጊዜ ስለ የሲዳማ ልዩ ሃይል ምረቃ እና በይርጋለም ኢንዱስትሪ ፓርክ ስላለው እንቅስቃሴ እናወራለን።
-
የ6ተኛው ብሔራዊ ምርጫ በሲዳማ እና ያጋጠሙ ችግሮች ክፍል 2
የ6ተኛው ብሔራዊ ምርጫ በሲዳማ እና ያጋጠሙ ችግሮች ክፍል 2
#sidama, #sidamaelection, #ethiopianelection2021, #hawassa, #ethiopia