• አሜሪካ ፣ ሳኡዲ አረቢያ ፣ የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች እና ግብጽ በሱዳን ለሶስት ወራት የሚቆይ የሰብአዊ ሽግግር እንዲደረስ ጥሪ አቀረቡ ። • የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃልኪዳን ድርጅት ወይም ኔቶ ቅድመ ሁኔታውን ከተወጣ ሩስያን በማዕቀብ ለመቅጣት መዘጋጀታቸውን አስታወቁ ። • እስራኤል ዛሬ በጋዛ ሰርጥ ባደረሰችው የአየር ጥቃት ከሰላሳ በላይ ሰዎች መገደላቸውን የፍልስጥኤማዉያን የህክምና ምንጮች አስታወቁ ። • እንግሊዝ ባህር አቋርጠው ግዛቷ የገቡትን ስደተኞች ከቀጣዩ ሳምን ት ጀምሮ ወደ ፈረንሳይ መመለስ ልትጀምር ነው።