በዜና መጽሔት ጥንቅራችን፤ ህዝባዊ ሓርነት ትግራይ ህወሓት በፌደራል መንግሥት ላይ የሰነዘረዉ ክስ ግዕዝ ቋንቋ በአማራ ክልል ስርአተ ትምህርት ዉስጥ መካተቱ ያስነሳዉ ተቃዉሞ ኢትዮጵያ እና ኬኒያ ድንበር ላይ የሚታዩ ግጭቶችን ለመፍታት መስማማታቸዉ ርዕሶችን በስፋት እንዳስሳለን። እንዲሁም ለትምህርት ጥራት ፈተና መፍትሄው የቱ ጋር ነው? የተሰኙት ርዕሶች ይተነተናሉ።