ዜና መጽሔት

የዜና መጽሔት፤ ነሐሴ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ሐሙስ

በመጽሔተ ዜና ከምናስተነትናቸው ዘገባዎች፦«የመውሊድ በዓል ሃይማኖታዊና ባሕላዊ እሴት» የሚለው ርዕስ ቀዳሚው ነው። «ትግራይ ክልል ከጦርነቱ በኋላ የመሠረተ ልማት ዳግም ግንባታ አለመኖር ዳፋው» የሚለው ይከተለዋል ። ዜና መጽሔቱን የምናሳርገው «አሳሳቢው የኢትዮጵያ ስደተኞች የምስራቅ በር ተሰዳጆች» በሚለው ዘገባ ነው ።