በዛሬው የዜና መጽሔት በከባባቢ አየር ለውጥ ላይ የሚመክረው በአዲስ አበባ በመካሔድ ላይ የሚገኘው የአፍሪካውያን ሁለተኛ ጉባኤ የኢትዮጵያ የባሕር በር ፍለጋ፣ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት “የሚታይ የጦርነት ደመና አለ” ማለታቸው እንዲሁም በአማራ ክልል በወጣት ሴቶች የሚከበሩት አሸንድዬ እና ሻደይ በዓላትን የተመለከቱ ዘገባዎች ይቀርባሉ።