ዜና መጽሔት

የጳጉሜ 5 ቀን 2017 ዓ.ም የዜና መፅሄት

DW Amharic- የዛሬው የዜና መፅሔት ጥንቅራችን፣-የታላቁ የሕዳሴ ግድብ ምርቃት፣ የወደፊት አጠቃቀምና አስተዳደርን የተመለከተ ፤በአዲሱ ዓመት ዋዜማ የተፈናቃዮች ኑሮንና ሸመታን የሚዳስሱ ከደ,ሴና አሶሳ ሁለት ዘገባዎችን፣ በምዕራብ ወለጋ ዉስጥ የተዛመተዉ የወባ በሽታ ሰዎች መግደልና ማሳመሙን የሚመለከቱ ዘገባዎችን አካቷል።