"የቁንጅና ውድድር በቁንጅና ብቻ የተወሰነ አይደለም። ማኅበረሰባትና ኢንዱስትሪዎችንም ለማገናኘት እንደ ድልድይ የሚጠቅም ነው። ዓለም አቀፍ ጉዳዮችን የምናነሳባቸው፤ ያልተሰሙ ድምፆችን የምናስተጋባበት ነው" የሚል አመኔታዋን ያነሳቸው ልዕለ ሞዴል ሩት ይርጋዓለም፤ ከወይዘሪት አዲስ አበባ እስከ ዓለም አቀፍ ወይዘሪት ልዕለ ሞዴልነት የቁንጅና ዘውድ ደፍታለች፤ በልዩ አልባሳት ተሽሞንሙና የፋሽን ትዕይንቶች ላይ ግዘፍ ነስታለች። ከራሷ አልፋም የሀገረ ኢትዮጵያን ስም በማለፊያነት አስጠርታለች።
정보
- 프로그램
- 채널
- 주기주 2회 업데이트
- 발행일2025년 8월 5일 오후 10:44 UTC
- 길이21분
- 등급전체 연령 사용가