Pastor Yonas Tsegaye

Evangelist Elsabet Tasisa
Pastor Yonas Tsegaye

ማንነት ተፈጥሮ ሳይሆን ተሰርቶ ነውና!በክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅነት ባገኘንበት የሕይወት ስርዓት ለማደግና ለመኖር በእውነት ቃል መገንባት ስለሚያስፈልግ በ Daily encounter የሚለቀቁ አጫጭር ትምህርቶችን እንድትባረኩበትና እንድትጠቀሙበት ጋብዛችሗለሁ ተባረኩ።

Выпуски

  1. መንፈሳዊ ውጊያን መረዳት (ስውሩ ተጋድሎ) ክፍል ሁለት

    -4 ДН.

    መንፈሳዊ ውጊያን መረዳት (ስውሩ ተጋድሎ) ክፍል ሁለት

    ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:10-18 አማ54 [10] በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ። [11] የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ። [12] መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ። [13] ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ ለመቆም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ። [14-15] እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ታጥቃችሁ፥ የጽድቅንም ጥሩር ለብሳችሁ፥ በሰላም ወንጌልም በመዘጋጀት እግሮቻችሁ ተጫምተው ቁሙ፤ [16] በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤ [17] የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው። [18] በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤

    30 мин.
  2. መንፈሳዊ ውጊያን መረዳት (ስውሩ ተጋድሎ)

    -6 ДН.

    መንፈሳዊ ውጊያን መረዳት (ስውሩ ተጋድሎ)

    ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:10-18 [10] በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ። [11] የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ። [12] መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ። [13] ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ ለመቆም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ። [14-15] እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ታጥቃችሁ፥ የጽድቅንም ጥሩር ለብሳችሁ፥ በሰላም ወንጌልም በመዘጋጀት እግሮቻችሁ ተጫምተው ቁሙ፤ [16] በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤ [17] የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው። [18] በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤

    24 мин.

Об этом подкасте

ማንነት ተፈጥሮ ሳይሆን ተሰርቶ ነውና!በክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅነት ባገኘንበት የሕይወት ስርዓት ለማደግና ለመኖር በእውነት ቃል መገንባት ስለሚያስፈልግ በ Daily encounter የሚለቀቁ አጫጭር ትምህርቶችን እንድትባረኩበትና እንድትጠቀሙበት ጋብዛችሗለሁ ተባረኩ።

Чтобы прослушивать выпуски с ненормативным контентом, войдите в систему.

Следите за новостями подкаста

Войдите в систему или зарегистрируйтесь, чтобы следить за подкастами, сохранять выпуски и получать последние обновления.

Выберите страну или регион

Африка, Ближний Восток и Индия

Азиатско-Тихоокеанский регион

Европа

Латинская Америка и страны Карибского бассейна

США и Канада