መዝሙር 78:1-72፣ 105:1-45 ፣ 106:1-48 ፣ ሐዋርያት 7:1-60 1ኛ ቆሮንቶስ 10:1-13 ፣ ዕብራውያን 3:1-18 ፣ 4:1-16

በዘፀዓት ፣ ዘሌዋውያን ፣ ዘሁልቊ ፣ ዘዳግም ፣ ኢያሱ ፣ መሳፍንት መጽሐፍ ላይ እስራኤላውያን እግዚአብሔርን ያስመረሩበት ፣ የፈተኑበት ፣ እንዲሁም የመረመሩበትን አካሄደቸውን የሚተርክ እና ዛሬ ላለነው አማኞች ከነሱ ትምህርት አግኝተን መንገዳችንን የምናስተካክልበት ክፍል ነው። መዝሙር 78:1-72 ፣ 105:1-45 ፣ 106:1-48፣ ሐዋርያት 7:1-60 ፣ 1ኛ ቆሮንቶስ 10:1-13 ፣ ዕብራውያን 3:1-18 ፣ 4:1-16
Information
- Show
- PublishedMarch 1, 2021 at 3:23 AM UTC
- Length36 min
- RatingClean