SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

ስንብት - ኦቦ ኩምሳ ቡራዩ "በሕልፈትህ ብዙዎች አዝነዋል፤ ከአንተ የሚጠበቀውን ለሕዝብ አድርገሃል" አምባሳደር ሌንጮ ባቲ

የቀድሞው ጋዜጠኛ፣ ደራሲና ታጋይ የነበሩት ኦቦ ኩምሳ ቡራዩ ከእዚህ ዓለም በድንገት ተሰናብተዋል። የቀብር ሥነ ሥርዓታቸው ቅዳሜ ጁላይ 26 / ሐምሌ 19 በፐርዝ ከተማ ይከናወናል።