SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"አዲሱን ዓመት ስናከብር በአንድነቷ የጠነከረች ኢትዮጵያን ለትውልድ ለማስተላለፍ ጠንክራችሁ የምትቀጥሉበት ዓመት እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ" አምባሳደር አ

አኑዋር ሙክታር፤ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተጠባባቂ አምባሳደር፤ የ2018 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት።