SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

" አዲሱ አመት ወደ እግዚአብሄር የምንጠጋብት እና የምንታደስበት እንዲሆን እጸልያለሁ" - ዶ/ር ናትናኤል ገመዳ

ዶ/ር ናትናኤል ገመዳ - በዘፀአት የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ፓስተር፤ አዲሱ አመት ወደ እግዚአብሄር የምንጠጋብት እና የምንታደስበት እንዲሆን እጸልያለሁ ሲሉ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል ።