SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

አገርኛ ሪፖርት - በአዲስ አበባ እና አጎርባች ከተሞች ለመጪው አስር ቀናት ጎርፍ ሊያስከትል የሚችል ናብ ሊኖር ይችላል ተባለ

ከኢትዮጵያ ከሀምሳ አምስት እስከ ሰማኒያ በመቶ የሚሆነው ገንዘብ በህገ ወጥ ንግድ ሳቢያ ከአገር ወስጥ እንደሚወጣ የአፍሪካ ልማት ባንክ አስታወቀ፡፡