SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"ኢትዮጵያዊነት ልዩ ኩራታችን ነው፤ ይህን አዲስ ዓመት ለሀገራችን ኢትዮጵያና ለልጆቿ የሰላም፣ የጤናና የሕዳሴ ያድርግልን" ልዑል ኤርሚያስ ሳህለ ሥላሴ

"አንድ ስንሆን፤ ሳንለያይ ብዙ መስራት እንደምንችል ይህ [ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ] ትልቅ ምሳሌ ነው። እግዚአብሔርም የግርማዊ ጃንሆይን ሕልም ተሠርቶ ስላሳየን ስሙ ምስጉን ይሁን" ልዑል ኤርሚያስ ሳህለ ሥላሴ ኃይለ ሥላሴ