SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"ዕንቁጣጣሽ ወዳጅነትና ክብር በተመላበት መልኩ ሁሉንም የማሰባሰቢያ ጊዜ ነው፤የእናንተ ስኬት የአውስትራሊያ ስኬት ነው፤መልካም አዲስ ዓመት!" የተቃዋሚ ቡ

የአውስትራሊያ ፌዴራል ተቃዋሚ ቡድን መሪ ሱዛን ሊይ፤ ለኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን እንኳን ለ2018 አዲስ ዓመት አደረሳችሁ ሙሉ መልዕክት።