SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"የአንድ ሰው ስኬት፤ የሁላችንም ስኬት ነው" ኢንጂነር መቅድም አየለ

የኢትዮጵያውያን ቢዝነስ ማኅበር መሥራችና ተሳታፊዎች ለሶስተኛ ጊዜ ሜልበርን ከተማ ውስጥ ስላካሔዱት የኢትዮጵያውያን ንግድ ማኅበረሰብ ውይይት ፋይዳዎች ይናገራሉ።