
"የኢትዮጵያን አዲስ ዓመት ልዩ ዝግጅት ፉትስክሬይ ላይ ማድረጋችን፤ የሕዝባችን ሱቆችና ንግዶች ብዛቱና የመገናኛ ቦታው ፉትስክሬይ ስለሆነ ነው" ዳይሬክተር
አቶ ካሪም ደጋል፣ የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ክብረ በዓል አስተባባሪ ኮሚቴ ዳይሬክተር፤ አቶ ኃይለሰማዕት መርሃጥበብ፣ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ዋና ፀሐፊና የአዲስ ዓመት አስተባባሪ ኮሚቴ አባል፤ ወ/ሮ ማርታ ከበደ፤ የአዲስ ዓመት አስተባባሪ ኮሚቴ አባልና የመድረክ መሪ፤ በሜልበር ፉትስክሬይ ክፍለ ከተማ ቅዳሜ ሴፕቴምበር 6 / ጳጉሜን 1 ስለሚካሔደው የአዲስ ዓመት ቅበላ ልዩ ዝግጅት ይገልጣሉ።
信息
- 节目
- 频道
- 频率一日一更
- 发布时间2025年9月3日 UTC 07:26
- 长度15 分钟
- 分级儿童适宜