SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2017 በጀት ዓመት ከሰጣቸው አገልግሎቶች 7.6 ቢሊየን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ባለፈው አንድ ዓመት በሀገሪቱ በርካታ አሳሳቢ የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታዎች እንደተከሰቱ፤ በተለይም በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች በመንግሥት ኃይሎችና ታጣቂ ቡድኖች መካከል የሚካሔዱ የትጥቅ ግጭቶች በሕይወት የመኖር፣ የአካል ደህንነትና የነፃነት መብቶች ጥሰቶችን እንዳስከተለ በዓመታዊ ሪፖርቱ አመለከተ።