
የወላጅነት ጉዞ ከኦቲዝም ጋር ፤ የመልካም አባት ተምሳሌት ቢኒያም ንጉሴ #ethiopian #fatherlove #autism #enathood
በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል ከወትሮ በተለየ የአባቶችን ታሪክ ይዘን መጥተናል። የመልካም አባት ተምሳሌት የሆነው ቢንያም ንጉሴ የወላጅነት የአባትነት ጉዞውን ፥ እና የሶስተኛ ልጁን ታሪክ ፥ ከኦቲዝም ጋር ተያይዞ የገጠመውን ውጣ ውረድ ፥ የተጠቀመበትን እና የረዳውን ሁሉ ነገር በሰፊው አጫውቶናል። ቢኒያም የሶስት ልጆች አባት ሲሆን ለልጆቹ በጣም ቅርብ እና በለት ተለት ኑሮአቸው ከፍተኛ ተሳትፎ የሚያደርግ አባት ነው። በተለይም ለሶስተኛ ልጁ በሚያደርገው በትጋት የተሞላ ክትተል የኦቲዝም ልዮ ፍላጎት ቢኖረው በጥሩ መሻሻሎችን እንዲያመጣ ሊረዳው ችሏል። 👉🏾 ቢኒያም ቲክቶክ - https://www.tiktok.com/@benyam77?_t=8nFob0z7gmE&_r=1 #habesha #ኢትዮጵያ #እናት #habeshatiktok #autismlife #autismawareness #ethiopian #fathersday
信息
- 节目
- 频率半周一更
- 发布时间2024年6月17日 UTC 04:49
- 长度1 小时 3 分钟
- 季1
- 单集23
- 分级儿童适宜