SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

የጳጉሚት ወር በአትዮጵያውያን የቀን መቁጠሪያ የአመቱን ትርፍ ቀናት ሸክፋ የያዘች ልዩ ወር ናት ።

መጋቢ ምስጢር ቀሲስ ስንታየሁ በምስራቅ አውስትራሊያ ሀገረ ስብከት የሜልበርን ምእራፈ ቅዱሳን ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያ አስተዳዳሪ ፤ እንዲሁም መጋቢ ጥበብ ቀሲስ ቴዎድሮስ በሜልበርን ደብረገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አገልጋይ የጳጉሜ ወር ትርጓሜን ፤ ሀይማኖታዊ እና አገራዊ ጠቀሜታን አስረድተውናል