SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።

  1. 5D AGO

    First Nations representation in media: What’s changing, why it matters - በሚዲያ የነባር ዜጎች ውክልና፤ ምን ዓይነት ለውጥ እየተካሔደ ነው፤ ፋይዳውስ ምንድን ነው?

    The representation of Indigenous Australians in media has historically been shaped by stereotypes and exclusion, but this is gradually changing. Indigenous platforms like National Indigenous Television (NITV) and social media are breaking barriers, empowering First Nations voices, and fostering a more inclusive understanding of Australia’s diverse cultural identity. Learning about these changes offers valuable insight into the country’s true history, its ongoing journey toward equity, and the rich cultures that form the foundation of modern Australia. Understanding Indigenous perspectives is also an important step toward respectful connection and shared belonging. - የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች የሚዲያ ውክልና ታሪካዊ ተሞክሮው በጅምላ ፍረጃና መገለል የተቀነበበ ነው፤ ምንም እንኳ በዘገምታ በመለወጥ ላይ ያለም ቢሆን። እንደ ብሔራዊ የነባር ዜጎች ቴሌቪዥን (NITV) እና ማኅበራዊ ሚዲያ ያሉ መድረኮች ጋሬጣዎችን በጎን አልፈው፤ የነባር ዜጎችን ድምፆች እያሰሙና የአውስትራሊያን ዝንቅ ባሕላዊ ማንነት በላቀ አካታችነት እየታደጉ ይገኛሉ። ስለ እኒህ ለውጦች፤ የሀገሪቱን እውነተኛ ታሪክ ፣ ያልተቋረጠ የፍትሕ ፍለጋ ጉዞና የበለፀገው ባሕል እንደምን ለዘመናይቱ አውስትራሊያ መሠረት እንደሆነ ጥልቅ ግንዛቤን ለማስጨበጥ ጋባዥ ነው። የነባር ዜጎችን አተያዮች መረዳት ከበሬታን ወደ ተላበሰና የጋራ ጉድኝት ወደ አቆራኘ ጠቃሚ እርምጃ አምሪ ነው።

    9 min
4.6
out of 5
17 Ratings

About

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።

More From SBS Audio

You Might Also Like

To listen to explicit episodes, sign in.

Stay up to date with this show

Sign in or sign up to follow shows, save episodes, and get the latest updates.

Select a country or region

Africa, Middle East, and India

Asia Pacific

Europe

Latin America and the Caribbean

The United States and Canada