"ጠቅላላ ጉባኤ የጠራነው የፋይናንስ ሪፖርት ለማቅረብ፤ ለአሁኑና ወደፊትም ለሚመጣው ማኅበረሰብ የሚጠቅም የመተዳደሪያ ደንብ ክለሳ ላይ ለመነጋገር ነው" ዶ

ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ለሰኔ 29 / ጁላይ 6 በሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ለመላ የማኅበረስብ አባላት ስለቀረበው የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪና የመነጋገሪያ ዋነኛ አጀንዳዎች ያስረዳሉ።
信息
- 节目
- 频道
- 频率一日一更
- 发布时间2025年7月4日 UTC 01:56
- 长度24 分钟
- 分级儿童适宜