AWR in Amharic - ሰዓት - አማርኛ

AWR AMHARIC PRODUTION የጸሎት ሳምንት የመጀመሪያ ቀን መንፈስ ቅዱስን ለመቀበል የሚደረግ ጸሎት

የዮሐንስ ወንጌል 14 15-16 ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤