42 Folgen

Sharing my observation and encourage my audience to look life with different angle.

Ye Chora Keyaneyan Metasebiya Andenet Ayalew

    • Gesellschaft und Kultur

Sharing my observation and encourage my audience to look life with different angle.

    ልጄን እንዴት ላሳድግ ክፍል 5

    ልጄን እንዴት ላሳድግ ክፍል 5

    ልጅ ሁሉን ያሰተውላል። ልናደምጣቸው እና ሁሌም ልንገመግማቸው ይገባል። አልያ ግን ፍላጎታቸውን ጨቁነን የነሱን ሁኔታ ያላማከለ አካሄድ በመጓዝ ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ እንዳይሆን ነገሩ ሊታሰብበት ይገባል!!! ክቡራን አድማጮቻችን አሰተያየታችሁ እንዲሁም ይህንን ጠቃሚ ዝግጅት ለሌሎች በማጋራት እና ፖድካሰቱን ሰቭሰክራይብ በማድረግ አሰተዎፅኦ ታደርጉ ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ።

    ---

    Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/andenet-ayalew/message

    • 6 Min.
    ልጄን እንዴት ላሳድግ ክፍል 4

    ልጄን እንዴት ላሳድግ ክፍል 4

    ለልጆቻችንን እንዴት እኩል የሆነ ፍቅር በሚታይ መልኩ ማሳየት እንዳለብን እና የወደፊቱን ራዕያቸውን ብሩህ ሊያደርግ የሚችል መሆኑን ያሰገነዝባል! ። መልካም የማድመጥ እና ወደ ተግባር የመለወጥ እድል እንዲኖራችሁ እመኛለሁ!!!

    ---

    Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/andenet-ayalew/message

    • 9 Min.
    አድዋ

    አድዋ

    አድዋን በተመለከተ የተሰማኝን አጭር እና ጠብሰቅ ያለ መልዕክት ተጋሩልኝ!

    ---

    Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/andenet-ayalew/message

    • 34 s
    #ልጅን እንዴት ላሳድግ መፅሀፍ ክፍል 3

    #ልጅን እንዴት ላሳድግ መፅሀፍ ክፍል 3

    በዚህ ኢፒሶድ የመፅሀፋን የመጀመሪያ ክፍል ከጠቃሚ የልጅ እና የቤተሰብ ግንኙነትን እንዴት መምሰል እንዳለበት የሚዳሰሰ ሐሳብ እናገኛለን።

    ---

    Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/andenet-ayalew/message

    • 12 Min.
    ልጅን እንዴት ላሳድግ ክፍል 2

    ልጅን እንዴት ላሳድግ ክፍል 2

    ትንሿ ልዕልቷ ልዕልና ልጄም የተሳተፈችበት ኢፒሶድ በመሆኑ ደሰ ብሎኛል ይኸንን በማድመጥ ታተርፋላችሁ ከልጆቼ ጋር ያለኝ ግንኙነትሰ እንዴት ይመሰላል የሚለውን ትገመግሙበታላችሁ! መልካም የማድመጥ ግዜ ይሁንላችሁ! ለሌሎችም እንዲዳረሰ ሰብሰክራይብ እና ሼር ያድርጉት!

    ---

    Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/andenet-ayalew/message

    • 19 Min.
    ልዩ የመፅሀፍ እይታ "ልጅን እንዴት ላሳድግ በምዕራብ አገሮች" ክፍል 1

    ልዩ የመፅሀፍ እይታ "ልጅን እንዴት ላሳድግ በምዕራብ አገሮች" ክፍል 1

    ይኸ የወቅቱ አንገብጋቢ እና ወሳኝ የሒወታችን ቁልፍ አላማን የምናሳካበትን አይታ የምንመለከትበት ፓድካሰት ነው። በጥሞና አድምጣችሁ ይሁንታችሁን የምንፈልግበት ግዜ ነው። መልካም የማድመጥ ግዜ!
    Email...andenet1@yahoo.com

    ---

    Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/andenet-ayalew/message

    • 26 Min.

Top‑Podcasts in Gesellschaft und Kultur

Frühstück bei mir
ORF Hitradio Ö3
FALTER Radio
FALTER
Alles gesagt?
ZEIT ONLINE
Hotel Matze
Matze Hielscher & Mit Vergnügen
Schwarz & Rubey
Simon Schwarz, Manuel Rubey
Seelenfänger
Bayerischer Rundfunk