"ፕሮፌሰሮቹ - መጽሐፍ ኢትዮጵያውያን ሙስሊም ፕሮፌሰሮች ያለፉበትን ሕይወት፣ ለሀገሪቱ ያላቸው ከፍተኛ ሚናና የኢትዮጵያን የታሪክ ገፅታ ለማሳየት የተፃፈ

ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል፤ አዲስ ለሕትመት ባበቁት "ፕሮፌሰሮቹ" መጽሐፋቸው ስለምን ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ፕሮፌሰሮች ሙያዊ አስተዋፅዖዎች ላይ ለማተኮር እንደወደዱ ይናገራሉ።
Informações
- Podcast
- Canal
- FrequênciaDiário
- Publicado1 de julho de 2025 às 10:56 UTC
- Duração19min
- ClassificaçãoLivre