ዜና መጽሔት

የዜና መጽሔት፤ ነሐሴ 16 ቀን 2017 አርብ

የዜና መፅሔት ጥንቅራችን፣ የኢትዮጵያ የሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት ተከታታይ የሰላም ጉባኤዎች ለማድረግ ማቀዱን የሚቃኘዉን ዘገባ ያስቀድማል።የኤሌክትሪክ ኃይል መቆጣራረጥ የኮምቦልቻ ከተማ ባለ ፋብሪካዎችን ሥራ ማስፈታቱን የሚቃኘዉ ተክትሎ፣ የዘንድሮዉ የአሽንዳ በዓል በትግራይ ክልል መከበርን የሚወሳዉ ያሰልሳል።