SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

እሥራኤልና ሃማስ የተኩስ አቁምና የታጋቾች ለቀቃ የመጀመሪያ ምዕራፍ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን አስታወቁ

የኒው ሳዝ ዌይልስ ፍርድ ቤት የሕዝብ ደህንነት ስጋትን ጠቅሶ የፍልስጤም ደጋፊ ሠልፈኞች እሑድ ጥቅም 2 / ኦክቶበር 12 ኦፕራ ሃውስ ዙሪያ ለማድረግ የወጠኑትን የተቃውሞ ሠልፍ አንዳያካሂዱ አገደ፤ የሠልፉ አስተባባሪዎች ይግባኝ እንደሚሉ አመላከቱ።