SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"እኔ" ማንነትን ወደ ውስጥ የሚመለከት ነው፤ እሸሽ የነበረው እውነትን መጋፈጥ ከሚፈልገው እኔነቴ ነበር፤ አለባብሰን ማለፍ ስለሚቀለን" ደራሲ ሚስጥረ አደራ

ሚስጥረ አደራው የ "እኔ" መፅሐፍ ደራሲ ናት። የአያሌዎች ሽሽትም፤ ድብቅ ሃብትም ስለሆነው እራስን ፈልጎ የማግኘት ዕሳቤ ላይ ስለሚያጠነጥነው የመፅሐፏ ዋነኛ ጭብጦች ታስረዳለች።