
"ዓይኔ - እግዚአብሔር የሰጠኝ ትልቁ ስጦታዬ አንቺ ነሽ እላት ነበር" የወ/ሮ ዓይንዋጋ አስናቀ ባለቤት ዶ/ር ተክቶ ካሣው
በሜልበርን - አውስትራሊያ ነዋሪ የነበሩትን የሁለት ልጆች እናት ወ/ሮ ዓይንዋጋ አስናቀ ትኩ ሕልፈተ ሕይወትን ተከትሎ ባለቤታቸው ዶ/ር ተክቶ ካሣው፣ እህት ድርብ ካሳው ገብረመድኅን፣ የቅርብ የቤተሰብ ወዳጆች ዶ/ር ዮሐንስ አዳማ መላኩ፣ ዶ/ር ማማሩ አየነውና ዶ/ር አዳነ ዳምጠው ዓይንዋጋን በክብር ይዘክራሉ፤ ትውስታዎቻቸውን ያጋራሉ። የቀብር ሥነ ሥርዓቱ ቅዳሜ ኅዳር 20 / ኖቬምበር 29 ከቀኑ 7 ሰዓት (1:00 pm) Springvale Botanical Cemetery ይፈፀማል።
Information
- Show
- Channel
- FrequencyUpdated Daily
- Published27 November 2025 at 2:40 pm UTC
- Length38 min
- RatingClean