TBF

የአማራው ትግል ምን አለው? ምንስ ይጎድለዋል? ክፍል 2 ውይይት ፤ የፕ/ር ሃብታሙ ተገኝ እና የአቶ አቻምየለህ ታምሩ ምላሽ

“በአማራው ንቅናቄና ለህልውና በሚያደርገው ትግል አዲሱ ትውልድ ሊጠይቃቸው ስለሚገቡ ጥያቄዎችና በመልሱም የንቅናቄው ርዕዮት፣ ዓላማ፣ አደረጃጀትና አመራር መጥራት እንዳለበት በማመልከት አቶ አቻምየለህ ታምሩ እና ፕሮፌሰር ሀብታሙ ተገኘ የሰነዘሩትን ሀሳብ ካስከተለው ምላሽ ጋር አገናዝበው ያብራራሉ።” በማገር ሚዲያ ላይ የተደረገ ውይይት።