Sheger Podcast

Sheger podcast

This is sheger fm mekoya show

  1. 10 Mar

    ስለ አዲሱ የኢራን ጠቅላይ መሪ ሞጅታባ ኻሜኒ አንዳንድ እውነታዎች | BBC News አማርኛ

    አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ የከፈቱት ጦርነት ሁለተኛ ሳምንቱን ይዟል። አሜሪካ፤ ቴህራን እጇን እንድትሰጥ ስትጠይቅ፣ እስራኤል ደግሞ አዲሱ ጠቅላይ መሪን ዒላማ ለማድረግ ዝታለች። ተመራጩ ጠቅላይ መሪ ሞጅታባ ኻሜኒ አስቸጋሪውን ጊዜ ተቋቁመው ራሳቸውንም አገራቸውንም ያድኑ ይሆን? https://bbc.in/3HI4JVI --------------------------- ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው። ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባሉ። ቪድዮዎቻችንን ስለምትመለከቱ እና ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን። ከዩቲዩብ በተጨማሪ ከታች ባሉት ሊንኮች ያገኙናል

    5 min

About

This is sheger fm mekoya show