ዜና መጽሔት

የመስከረም 12 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

በዜና መጽሔት ጥንቅራችን፤ -ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚታየዩ የተለያዩ የፀጥታ ችግሮች መፍትሄ እያገኙ ይሆን? -በሆሮ ጉዱሩ በአቤዶንጎሮ ወረዳ የታጣቂዎቸ ጥቃት -የትግራይ ትውልድ ፓርቲ -' ውድብ ወለዶ ትግራይ' የተሰኘዉ አዲሱ የትግራይ ተቃዋሚ ፓርቲ በአዲስ አበባ ጉዳት ያደረሰው ጎርፍና መንስኤዉ የተሰኙት ርዕሶች ይተነተናሉ።