ዜና መጽሔት

የመስከረም 14 ቀን 2018 የዜና መፅሔት

ጦርነትና ለወራት የተቋረጠ ሰብአዊ ድጋፍ የተፈናቃዮች አቤቱታ፤ በትግራይ ክልል የቀጠለው የተፈናቃዮች ችግር ፤ በጠለምት ወረዳ በዝናብ እጥረት ለችግር የተጋለጡ ወገኖች፤ የኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት ለምን ዝቅተኛ ሆነ? እንዲሁም በቶሮንቶ ካናዳ የተካሄደውን የቢቂላ ዕውቅናና ሽልማት የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል የዜና መጽሔት