ዜና መጽሔት

የማክሰኞ መስከረም 20 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ዜና መጽሔት

የዜና መጽሔታችን በዛሬ ጥንቅሩ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይመስሪያቤት የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት አመቺነት ኹኔታ "ፈታኝ ነው" ማለቱ ፤ በኢትዮጵያ እየተባባሰ ለሄደው የጥላቻ ንግግር መፍትሔ መጠየቁ ፣ የሱዳን የናይል ወንዝ የጎርፍ ሥጋት እና የኢትዮጵያ መንግሥት ምላሽ ፣እና በአሜሪካ የሚደገፈው የጋዛ የሰላም እቅድ እና አንድምታው በቅደም ተከተል ይተነተናሉ።