ዜና መጽሔት

የህዳር 3 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

የዓለም ዜናን በሚከተለው የዜና መፅሔት ፣ ተቃውሚ ፓርቲዎች ከመጭው የኢትዮጵያ ምርጫ በፊት ምቹ ሁኔታ እንዲፈጠር መጠየቃቸውን ፣ ኢትዮጵያ COP32 እንድታስተናግድ መመረጧን ፣ የተባበሩት አረብ ኢመሬቶች በሌሎች ሀጋራት ያላትን ተፅዕኖ እንዲሁም የትራምፕ አስተዳደር አዳዲስ የስደተኞች ፖሊሲዎችና አንደምታቸውን የሚያስቃኙ አራት ዘገባዎች አሉን