ዜና መጽሔት

የጥቅምት 24 ቀን 2018 የዜና መፅሔት

የዜና መፅሔታችን መንግሥት እና በህወሓት መካከል ከምርጫ በፊት ፖለቲካዊ ውይይት እንዲጀመር የቀረበው ጥሪ፤ ለመጪው ሀገራዊ ምርጫ አስቻይ ኹኔታዎች እንዲኖሩ የኦሮሞ ነጻ አውጪ ግንባር ኦነግ መጠየቁ፤ እንዲሁም ለትራምፕ ዛቻ የናይጀሪያ ምላሽ የሚመለከቱ ዘገባዎችን አካቷል የዜና መጽሔት ከዕለተ ሰኞ ሳምንታዊ መሰናዶዎች ቀዳሚው ማኅደረ ዜና የሱዳንን ቀውስ ይቃኛል።