
ማህበራዊ ሚዲያን ማህበራዊ አንቂዎች እንዴት እየተጠቀሙበት ነው? | How is social media being used by social media influencers? Le'Arada Podcast.
በዚህኛው ሳምንት #ለአራዳፖድካስት ጨዋታችን የፆታ አኩልነት ተሟጋች እና የአዲስ ፓወርሃውስ መስራች ከሆነቸው ሃና ተክሌ ጋር ቆይታ አድርገናል። ሃና ወደ ፆታ አኩልነት ተሟጋችነት ስለ መሯት ምክንያቶች ፤ ማህበራዊ ሚዲያ እንደዚህ ላሉ ሙግቶች ስለ ፈጠረው እድል እና ፈተናዎች እንዲሁም አዲስ ፓውርሃውስ እየሰራችው ሰላለቸው ስራዎች አውርታናለች ።
In this week’s Episode of Le’Arada podcast, we had a conversation with Hannah Tekele, Gender equality advocator and founder of Addis Powerhouse. We talked about the reasons that led her to gender equality advocacy, the opportunities and challenges that social media has created for advocation, and the activity of Addis Powerhouse።
Hosted on Acast. See acast.com/privacy for more information.
信息
- 节目
- 频率一周一更
- 发布时间2024年1月19日 UTC 09:23
- 长度36 分钟
- 季1
- 单集18
- 分级儿童适宜