
ማህበራዊ ሚዲያ በወጣቶች ስነ-ባህሪ ላይ ያለው ተጽእኖ አለው? | Does social media have an impact on adolescents' behavior?
በዚህ #ለአራዳ_ፖድካስት ክፍል የስነ ልቦና ባለሙያ ፣የአእምሮ ጤና አማካሪ እና አሰልጣኝ ቃልኪዳን ሀይሉን ጋብዘናል። የዲጂታል ሚዲያው እና የማህበራዊ ሚዲያው ወጣቶች ላይ ስለሚያስከትለው የስነባህሪ እና የአእምሮ ጤና ጉዳዮችን አውርተናል፡፡የማህበራዊ ሚዲያ በጉርምስና ዕድሜ ክልል ላይ የሚገኙ ወጣቶችን ባህሪ እና የአዕምሮ ጤና ላይ ተጽእኖ የማሳደር አቅም እና ለወጣቶች የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ተገቢውን ትኩረት የመስጠትን አስፈላጊነትም ተወያይተናል፡፡
In this episode of #LeAradaPodcast, we invited Kalkidan Hailu, a psychologist, mental health advisor, and trainer. We talked about behavioral and mental health issues related to adolescents' digital and how we can protect them from the negative impacts social media might have on young people.
Hosted on Acast. See acast.com/privacy for more information.
信息
- 节目
- 频率一周一更
- 发布时间2024年1月12日 UTC 09:12
- 长度40 分钟
- 季1
- 单集17
- 分级儿童适宜